7G0A0178

…የቤተክርስቲያናችንአገልግሎትስናስብልማትንአሁንበለችበትቀርጽብቻማሰብተገብነውብየአላምንም፡ አቶ ዳንኤል ጫዕሜቦ የቦርዱ ስብሳባ መክፈቻ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን የቦርድ አመራር በተዘጋጀው የኮሚሽኑን የ10 ዓመት ስልታዊ ዕቅድ ላይ በጥልቀት በመወያየት ሚያዝያ 9 እና 10 2018 ዓ.ም የኮሚሽኑ ቦርድ የኮሚሽኑን የ10 ዓመት ስልታዊ ዕቅድ መጽደቁ የሚታወስ ነው፡፡ በስብሳባው መክፍቻ ላይ ለቦርዱ አባላት ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍ እና ልማት ...

Capture

የፀደቀው ስልታዊ ዕቅድ እና ተቋማዊ ተሀድሶ

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን የቦርድ አመራር በተዘጋጀው የኮሚሽኑን የ10 ዓመት ስልታዊ ዕቅድ ላይ በጥልቀት በመወያየት በሳለፍነው ሳምንት ሚያዝያ 9 እና 10 በነበረው የኮሚሽኑ ቦርድ ስብሳባ ላይ ስልታዊ ዕቅዱን አጽድቀዋል፡፡ ይህ ይፋ የተደረገው ስልታዊ ዕቅድ የልማቱን እና የቤተ ክርስቲኒቱን የመንፈሳዊ እና ሰብዓዊ አገልግሎት ከ ...

662477926_919419134203956_4739452365985795650_n

“ቃለ ሕይወት ጅራ፣ ብሻን ጅራ/ ቃለ ሕይወት በለበት ውሀ አለ” አቶ ዳንኤል ጫዕሜቦ የቤተክርስቲያኒቱ ም/ፕሬዝዳንት እና የኮሚሽኑ የቦርድ ሰብሳቢ

“ቃለ ሕይወት ጅራ፣ ብሻን ጅራ/ ቃለ ሕይወት በለበት ውሀ አለ” አቶ ዳንኤል ጫዕሜቦ የቤተክርስቲያኒቱ ም/ፕሬዝዳንት እና የኮሚሽኑ የቦርድ ሰብሳቢ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሀራርጌ ሚደጋቶላ ወረዳ ያስቆፈርውን የንጹሁ መጠጥ ዉሀ የፌድራል፣የክልል፣የዞን እና የወረዳ እንዲሁም ...