7G0A0855

የልማትናየመንፈሳዊአገልግሎቶችንለማቀናጀትበተዘጋጀውስልታዊዕቅድናየአሰራርማዕቀፎችላይበመሀልደቡብቀጣናአወደ-ጥናትአካሄደ፡ኮሚሽኑ

ሃዋሳ፡- ከሰኔ 5-6/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን በመመሪያዎች፣ ስልታዊ ዕቅዶች እና የውስጥ አሰራር ደንቦች በኮሚሽኑ ሁለንተናዊ የልማት ሥራዎች በበላይነት ለመምራትና ለመቆጣጠር የተነደፉ ንድፎች ዙርያ ከቀጣና በተወጣጡ የየዘርፉ መሪዎች በመሀል ደቡብ ቀጣና ሀዋሳ ከተማ በታቦር አጥቢያ ምክክር አካሂዷል። ...

photo_2026-06-10_08-50-36

የኮሚሽኑ መንፈሳዊ አገልግሎትና የልማት ሥራዎችን መቀናጀት ላያ ያለመ አወደ-ጥናት አካሄደ

አርባምንጭ፡- የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ልማትና ሰብዓዊ ሥራዎችን ከቤተክርስቲያኒቱ መንፈሳዊ አገልግሎት ጋር አቀናጅቶ ለማስኬድ የሚረዳ አወደ-ጥናት በአርባምንጭ ከተማ በደቡብ ምዕራብ ቀጠና ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ግንቦት 28/2018 ዓ.ም-ግንቦት 29/2018 አካሄደ፡፡ በአወደ-ጥናቱ የተገኘቱ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ምክትል ፕሬዝዳንት ...