photo_2025-02-27_15-04-06

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን በወቅታዊው የልማት እንቅስቃሴዎች ላይ ውይይት አካሄዱ   

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ም/ፕሬዝደንትና የሰብዓዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት ዶ/ር ስምዖን ሄሊሶ ፤ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ተፈራ ተሎሬ እና  የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን  የሰባዓዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን  ም/ክ የቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት ዶ/ር ኢንጅነር ንጋቱ ጫፎ   የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ...

7G0A0216

ኮሚሽኑ በአዳማ ለነጌ ተስፋ ራስ አገዝ ቡድኖች ማህበራት ጥምረት የአቅም ግንባታ ስልጠና እየሰጠ ነው

አዳማ፡ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን በአዳማ ከተማ ለነጌ ተስፋ ራስ አገዝ ቡድኖች ማህበራት ጥምረት የአቅም ግንባታ ስልጠና እየሰጠ ነው፡፡ ትናንት  መሰጠት የተጀመረው ስልጠናው ትኩረቱ  ፕሮጀክት ማቅረጽ እና ማስተዳዳር፣ ማቀድ እና መተግበር በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ሲሆን የሰልጣኞችን   ፕሮጀክት የመቅረጽ ...