7G0A0211

ኮሚሽኑ የሠላም ግንባታ ስራዎችን በሰሜኑ ኢትዮጵያ እንድሰራ የሃይማኖት አባቶች ጠየቁ

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርሲቲያን የሰብዓዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን-የጋራ ተነሳሽነት ለስልታዊ ሃይማኖታዊ ተግባር(ጂስራ) ፕሮጀክት፡-የሃይማኖት መሪዎች ለዘላቂ ሠላም ያላቸው ሚና ላይ ትኩርት ያደረገ የአቅም ግንባታ እና የምክክር ጉባኤ በሀዋሳ ከተማ ሮሪ ሆቴል አካሄደ፡፡  በጉባኤው የተለያዮ ሃይማኖት አባቶች፣የመንግስ ...