p

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን አገር አቀፍ ጠቅላላ ጉባኤው ሹመቶችን አፀደቀ

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን አገር አቀፍ ጠቅላላ ጉባኤው ሹመቶችን አፀደቀበቀረቡ አገር አቀፍ የቤተክርስቲያንቱ አጀንዳዎች ላይ ዉሳኔም አስተላልፏል። የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን አገር አቀፍ ጠቅላላ ጉባዔ ሹመቶችን አፀድቆ በተለያዩ በቀርቡ አጀንዳዎች ላይ በመምከር ውሳኔዎችን አስተላልፏል። ጉባኤው የቤተክርስቲያንቱን የዋና ጺ/ቤት ዋና ፀሐፊ ዶክተር ስምዖ ...

photo_2023-04-06_23-49-47

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን አገር አቀፍ ጠቅላላ ጉባኤ

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን አገር አቀፍ ጠቅላላ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ነውየቤተ ክርስቲያናችን 62ተኛ ጠቅላላ ጉባዔ ከመጋቢት 28 – 29 2015 ዓ.ም በቤተ ክርስቲያናችን ደቡብ ምዕራብ ቀጣና አስተናጋጅነት በቀጣናው ጽሕፈት ቤት መገኛ አርባ ምንጭ መካሄድ የጀመር ስሆን በእለቱም ርፖርቶች የቀረበው ሰፍ ውይይቶች ተደርጎል፡፡62ተኛው የቤተ ክርስቲያኒቱ አገር አቀፍ ጠቅላላ ጉባዔ የአርባ ምን ...