photo_2024-05-22_18-05-40

ለደሃ ደሃ ልጆች ሁለንተናዊ ድጋፍ ማድረግ ከሽልማት ባላይ ነው

ኢንጀባራ ዪንቨርሲቲ እና የከተማ አስተዳደር ለቃለ ሕይወት ቤተክርስቲን ልማት ኮሚሽን ሽልማት ሰጠ በአማራ ክልል በአዊ ዞን በዳንግላ ከተማ አስተዳደር በቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ኢቲ-162 ፕሮጀክት 250 የደሃ ደሃ ልጆችን አቅፎ የሚደግፍ ሲሆን በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን እና በኮሚፓሽን ኢንተርናሽል ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ላለፉት 10 ዓመታት ሲደረግ የነበረው ሁለ ...