ቢሾፍቱ፡-መስከረም 11/2019 እስከ መስከረም 13/2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን የአካታች ትምህርት ፕሮጀክት በኦሮሚያ ክልል በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር በሶስት ወረዳዎች የትምህርት ቁሳቁስ ስርጭት አደረገ፡፡ ደብተር፣አስክብሪቶ፣የትምህርት ቤት ቦርሳና ሌሎች ቁሳቁሶች ስርጭት በሶስት ወረዳዎች ማለትም በአዳአ፣ በጊምብቹና በሉሜ ...
The Commission distributed 1.4-million-birr Worth of Educational Materials to Over 500 Students
Bishoftu: From September 21 to September 23, 2026, the Inclusive Education Project of the Ethiopian Kale Heywet Church Humanitarian Aid and Development Commission (EKHC-HADC) distributed educational materials across three districts (woredas) wit ...
ኮሚሽኑ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የቤት ውስጥ ውሃ ማጣሪያ (BSF) ፕሮጀክት ይፋ አደረገ
ወልቂጤ፡ ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም. — የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብአዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን (ኢቃሕቤ-ሳድልኮ) ከሳማሪታንስ ፐርስ ካናዳ (Samaritan's Purse Canada) ጋር በመተባበር በ54 ሚሊዮን ብር በጀት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን 5,000 አባወራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የባዮ-ሳንድ ፊልተር (BSF) የውሃ ማጣሪያ ፕሮጀክትን በይፋ አስጀምሯል። ...
Commission launches household water filtration (BSF) project in Central Ethiopia Region-Gurage Zone
Wolkite: August 20, 2026: -The Ethiopian Kale Heywet Church Humanitarian Aid and Development Commission (EKHC-HADC) in partnership with Samaritan Purse Canada has officially launched 54 million ETB Bio-Sand Filter (BSF) water purification projec ...
The Commission Conducts Workshop on Strategic Plans and Institutional Reform
Frameworks Designed to Integrate Development and Spiritual Ministries Hosanna, July 24–25, 2026 — The Ethiopian Kale Heywet Church Humanitarian Aid and Development Commission convened a consultative workshop at the Hosanna Enat Kale Heywet Local ...
EKHCHADC kicks off a 44.9 million ETB emergency project in partnership with Compassion International Ethiopia
We are deeply grateful for a vital partnership between the Ethiopian Kale Heywet Church Humanitarian Aid and Development Commission (EKHC-HADC) and Compassion International Ethiopia. Together, we launched a critical relief initiative backed by an al ...
Bridging the Gap: How EKHCHADC, CAWST, and GAC are Transforming Community WASH Practices
Real lasting change for a healthier life always begins with a single step: sharing knowledge. To celebrate recent milestones and trade insights with local NGOs and community leaders, the Ethiopian Kale Heywet Church Humanitarian Aid and Development ...
ኮሚሽኑ ከሰራተኞች ጋር በመወያየት የፀደቀውን ስልታዊ ዕቅድ መተግበር ጀመር
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን ቦርዱ ሰብሳቢና የቦርዱ አማካሪ ኮሚቴ ተወካዮች ቦርዱን በመወካል የአድሱን የኮሚሽኑን የስልታዊ ዕቅድ አተገባበር ማሳወቅን አላማ ያደረገ ስብሳባ ከኮሚሽኑ ሰራተኞች ጋር ሚያዝያ 22/2018 ዓ.ም በጉዲና ቱምሳ ስብሳባ ማዕከል አደረጉ:: ስብሳባውን በጽሎት እና በአምልኮ የኮሚሽ ...
…የቤተክርስቲያናችንአገልግሎትስናስብልማትንአሁንበለችበትቀርጽብቻማሰብተገብነውብየአላምንም፡ አቶ ዳንኤል ጫዕሜቦ የቦርዱ ስብሳባ መክፈቻ ላይ ያስተላለፉት መልዕክት
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን የቦርድ አመራር በተዘጋጀው የኮሚሽኑን የ10 ዓመት ስልታዊ ዕቅድ ላይ በጥልቀት በመወያየት ሚያዝያ 9 እና 10 2018 ዓ.ም የኮሚሽኑ ቦርድ የኮሚሽኑን የ10 ዓመት ስልታዊ ዕቅድ መጽደቁ የሚታወስ ነው፡፡ በስብሳባው መክፍቻ ላይ ለቦርዱ አባላት ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍ እ ...
የፀደቀው ስልታዊ ዕቅድ እና ተቋማዊ ተሀድሶ
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን የቦርድ አመራር በተዘጋጀው የኮሚሽኑን የ10 ዓመት ስልታዊ ዕቅድ ላይ በጥልቀት በመወያየት በሳለፍነው ሳምንት ሚያዝያ 9 እና 10 በነበረው የኮሚሽኑ ቦርድ ስብሳባ ላይ ስልታዊ ዕቅዱን አጽድቀዋል፡፡ ይህ ይፋ የተደረገው ስልታዊ ዕቅድ የልማቱን እና የቤተ ክርስቲኒቱን የመንፈሳዊ እና ሰብዓዊ አገል ...









