photo_2024-11-23_21-52-24

ኮሚሽኑ የአዳማ ከተማ የነገ ተስፋ የራስ አገዝ ማህበራት ህብረት ጥምረት በ1.5 ሚሊዮን ዶላረ ማህበርሰብ ተኮር ልማት ፕሮጀክት በይፋ አስጀመረ

አዳማ፡- የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን  በኮሚሽኑ አሰተባባረነት እና በአዳማ ከተማ የነገ ተስፋ የራስ አገዝ ማህበራት ህብረት ጥምረት ፈጻሚነት የሚተገበር ለሶስት ዓመት የሚቆይ የማህበርሰብ ተኮር የልማት ፕሮጀክት  በ1.5 ሚሊዮን ዶላረ ህዳር 14/03/2017 ዓ.ም አጋረ አካላት፣ የመንግስት ኃላፊዎች በተገኘበት በይፋ በአዳማ ከተማ ሮቢ ሆቴል አስጀመሮል፡፡ ...

photo_2024-11-22_20-59-09

ኮሚሽኑ፣ አጋር አካለት እና የአዳማ ከተማ የራስ አገዝ ቡድኞች ጥምረቶች የስራ ዕቅድ ላይ ውይይት አደረጉ

በውይይቱም የራስ አገዝ ቡድኞች የስራ እንቅስቃሴን የሚደግፉ አጋር አካለት ማለትም The Share Trust, Warande Advisory Centre (WAC)፣ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን እና የራስ አገዝ ቡድኞች አስተባበሪዎች የተገኙ ስሆን የአዳማ ከተማ የራስ አገዝ ቡድኖች ጥምሮቶች ባዘጋጁት የስራ ዕቅድ ላይ ሰፋ ያለ ውይይት ተደረጎል፡፡ ...