7G0A0371

ኮሚሽኑ የ1.4 ሚሊዮን ብር የትምህርት ቁሳቁሶችን በመግዛት ከ500 ለሚበልጡ ተማሪዎች አሰራጨ

ቢሾፍቱ፡-መስከረም 11/2019 እስከ መስከረም 13/2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን የአካታች ትምህርት ፕሮጀክት በኦሮሚያ ክልል በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር በሶስት ወረዳዎች የትምህርት ቁሳቁስ ስርጭት አደረገ፡፡ ደብተር፣አስክብሪቶ፣የትምህርት ቤት ቦርሳና ሌሎች ቁሳቁሶች ስርጭት በሶስት ወረዳዎች ማለትም በአዳአ፣ በጊምብቹና በሉሜ ...

7G0A0574

ኮሚሽኑ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የቤት ውስጥ ውሃ ማጣሪያ (BSF) ፕሮጀክት ይፋ አደረገ

ወልቂጤ፡ ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም. — የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብአዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን (ኢቃሕቤ-ሳድልኮ) ከሳማሪታንስ ፐርስ ካናዳ (Samaritan's Purse Canada) ጋር በመተባበር በ54 ሚሊዮን ብር በጀት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን 5,000 አባወራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የባዮ-ሳንድ ፊልተር (BSF) የውሃ ማጣሪያ ፕሮጀክትን በይፋ አስጀምሯል። ...

7G0A0421

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብአዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን የልማትና የመንፈሳዊ አገልግሎቶችን ለማቀናጀት በተዘጋጀው ስልታዊ ዕቅድና ተቋሟዊ የሪፎርም ማዕቀፎች ላይ በጅማ ከተማ በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ምዕራብ ቀጠና አወደ-ጥናትአደረገ

በኮሚሽኑ የ10 ዓመት ስልታዊ አቅጣጫ እና በ5 ዓመት ስልታዊ ዕቅድ፣በቅንጅታዊ አሰራር ማዕቀፍ፣የአደጋ ሥጋት ቅደመ-ዝግጅት፣መንፈሳዊና ሰብዓዊ/ልማትን ለመቀናጀት መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠርቶች እና የቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ተሞክሮን በተመለከተ ከአጥቢያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን፣ከቀጣናዎች እና ሕብረት ለመጡ የየዘርፉ መሪዎች በጅማ ምዕራብ ቀጠና ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ማዕከል የምክክርና አወ ...

Gemini_Generated_Image_8wy6dg8wy6dg8wy6

ኮሚሽኑ የልማትና የመንፈሳዊ አገልግሎቶችን ለማቀናጀት በተዘጋጀው ስልታዊ ዕቅድና ተቋማዊየሪፎርምማዕቀፎች ላይ አውደ-ጥናት አደረገ

ሆሳዕና፡-የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን የሰብአዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን በ10 ዓመት ስልታዊ አቅጣጫ እና በ5 ዓመት ስልታዊ ዕቅድ፣በቅንጅታዊ አሰራር ማዕቀፍ፣የአደጋ ሥጋት ቅደመ-ዝግጅት(ሀብት አሰባሰብና አመራር)፣መንፈሳዊና ሰብዓዊ/ልማትን ለመቀናጀት መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረቶች እና የቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ተሞክሮን በተመለከተ ከቀጣናዎች በተወጣጡ የየዘርፉ መሪዎች በሆሳዕና እናት ...

7G0A0855

የልማትናየመንፈሳዊአገልግሎቶችንለማቀናጀትበተዘጋጀውስልታዊዕቅድናየአሰራርማዕቀፎችላይበመሀልደቡብቀጣናአወደ-ጥናትአካሄደ፡ኮሚሽኑ

ሃዋሳ፡- ከሰኔ 5-6/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን በመመሪያዎች፣ ስልታዊ ዕቅዶች እና የውስጥ አሰራር ደንቦች በኮሚሽኑ ሁለንተናዊ የልማት ሥራዎች በበላይነት ለመምራትና ለመቆጣጠር የተነደፉ ንድፎች ዙርያ ከቀጣና በተወጣጡ የየዘርፉ መሪዎች በመሀል ደቡብ ቀጣና ሀዋሳ ከተማ በታቦር አጥቢያ ምክክር አካሂዷል። ...

photo_2026-06-10_08-50-36

የኮሚሽኑ መንፈሳዊ አገልግሎትና የልማት ሥራዎችን መቀናጀት ላያ ያለመ አወደ-ጥናት አካሄደ

አርባምንጭ፡- የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ልማትና ሰብዓዊ ሥራዎችን ከቤተክርስቲያኒቱ መንፈሳዊ አገልግሎት ጋር አቀናጅቶ ለማስኬድ የሚረዳ አወደ-ጥናት በአርባምንጭ ከተማ በደቡብ ምዕራብ ቀጠና ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ግንቦት 28/2018 ዓ.ም-ግንቦት 29/2018 አካሄደ፡፡ በአወደ-ጥናቱ የተገኘቱ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ምክትል ፕ ...