7G0A0263

ኮሚሽኑ ከሰራተኞች ጋር በመወያየት የፀደቀውን ስልታዊ ዕቅድ መተግበር ጀመር

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን ቦርዱ ሰብሳቢና የቦርዱ አማካሪ ኮሚቴ ተወካዮች ቦርዱን በመወካል የአድሱን የኮሚሽኑን የስልታዊ ዕቅድ አተገባበር ማሳወቅን አላማ ያደረገ ስብሳባ ከኮሚሽኑ ሰራተኞች ጋር ሚያዝያ 22/2018 ዓ.ም    በጉዲና ቱምሳ ስብሳባ ማዕከል አደረጉ:: ስብሳባውን በጽሎት እና በአምልኮ የኮሚሽኑ ምክት ...