https://www.youtube.com/watch?v=eBCUxz9MsvQ https://www.youtube.com/watch?v=Edr5mtZ7j1Q
EKHCDC kickoff over 22.6 million ETB emergence response project in Tigray
The Ethiopian Kale Heywet Church and Development Commission (EKHCDC) in collaboration with the Tigray Kale Heywet Church office has launched an emergency relief MPC project in Mekelle-Zemarias Hotel that will benefit 5,500 people in a 70 kare refugee cam ...
ኮሚሽኑ በትግራይ የስደተኞች መጠለያ 5,500 ሰዎችን የሚጠቅም የ22.6 ሚሊዮን ብር የአስቸኳይ ጊዜ የእርዳታ ፕሮጀክት ጀመረ
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ከትግራይ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ጋር በመተባበር በትግራይ ክልል በመቐለ ከተማ 70 ካሬ ተብሎ በሚጠራው የስደተኞች ጊዜያዊ መጠለያ ከተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች በጦርነት ምክንያት ተፈናቅለው የሚገኙ 5500 ተፈናቃዮች ለመደገፍ የ22.6 ሚሊዮን ብር አስቸኳይ እርዳታ ፕሮጀክት ሰኔ 11/2016 በመቐለ ከተማ በዘማሪያስ ሆተል ጉዳዩ የሚመለከታቸው ...
ጂስራ የሠላም፣የፍቅር፣የአብሮነት እና ግጭት መፍቻ ድልድይ ሆኖ አላማውን እያሳካ ነው፡
ጂስራ የሠላም፣የፍቅር፣የአብሮነት እና ግጭት መፍቻ ድልድይ ሆኖ አላማውን እያሳካ ነው፡ አቶ እንዳለ ወ/ሳማያት ልማት ኮሚሽኑ እያካሄደ የነበረው ሰላም ላይ ትኩርት ያደረገ ምክክር ወርክ ሾፕ ተጠናቀቀ፡፡ ልማት ኮሚሽኑ ሰኔ 5/2016 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ ሳውዝ ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል ያካሄደዉ በሰላም ላይ ትኩርት ያደረገ ምክክር ወርክ ሾፕ ስኬታማ እንደነበረ ተገለጸ፡ ...
ልማት ኮሚሽኑ ሠላም ላይ ትኩረት ያደረገ ምክክር ወርክ ሾፕ እያከሄደ ነው
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን የጋራ ተነሳሽነት ለስልታዊ ሀይማኖታዊ ተግባር(ጂስራ) ፕሮጀክት ሠላም ላይ ትኩርት ያደረገ ምክክር ወርክ ሾፕ በሀዋሳ ከተማ ሰውዝ ስታር ሆቴል እያከሄደ ነው፡፡ በውይይቱም ሃይማኖት አባቶች፣የመንግስት በለድርሻ አካላት ፣ የአገር ሽማግሌዎች፣አባ ገዳዎች፣ሠላም ላይ የሚሰሩ የተለያዮ አካላት በሰላም ጉዳይ ለመምከር ተግኝ ...




