ሆሳዕና፡-የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን የሰብአዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን በ10 ዓመት ስልታዊ አቅጣጫ እና በ5 ዓመት ስልታዊ ዕቅድ፣በቅንጅታዊ አሰራር ማዕቀፍ፣የአደጋ ሥጋት ቅደመ-ዝግጅት(ሀብት አሰባሰብና አመራር)፣መንፈሳዊና ሰብዓዊ/ልማትን ለመቀናጀት መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረቶች እና የቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ተሞክሮን በተመለከተ ከቀጣናዎች በተወጣጡ የየዘርፉ መሪዎች በሆሳዕና እናት ቃለ ሕ ...
