photo_9_2025-05-02_12-13-03

የኮሚሽኑ የአዳማ የነገ ተስፋ የራስ አገዝ ቡድኖች ጥምረት አድሱን የስራ ቢሮ መረቆ ከፈተ

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን የአዳማ ከተማ የነገ ተስፋ የራስ አገዝ ቡድኖች ጥምረት አድሱን የስራ ቢሮ መረቀ፡፡ ይህም ጥምረቱም በትናንትናው ዕለት በአዳማ ከተማ በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሁለ-ገብ ማዕከል በተዘጋጀው የምስጋና ሁነት ላይ ነው የተከናወነው፡፡ ...