ወልቂጤ፡ ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም. — የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብአዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን (ኢቃሕቤ-ሳድልኮ) ከሳማሪታንስ ፐርስ ካናዳ (Samaritan's Purse Canada) ጋር በመተባበር በ54 ሚሊዮን ብር በጀት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን 5,000 አባወራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የባዮ-ሳንድ ፊልተር (BSF) የውሃ ማጣሪያ ፕሮጀክትን በይፋ አስጀምሯል። ...
Commission launches household water filtration (BSF) project in Central Ethiopia Region-Gurage Zone
Wolkite: August 20, 2026: -The Ethiopian Kale Heywet Church Humanitarian Aid and Development Commission (EKHC-HADC) in partnership with Samaritan Purse Canada has officially launched 54 million ETB Bio-Sand Filter (BSF) water purification project tar ...
The Commission Conducts Workshop on Strategic Plans and Institutional Reform
Frameworks Designed to Integrate Development and Spiritual Ministries Hosanna, July 24–25, 2026 — The Ethiopian Kale Heywet Church Humanitarian Aid and Development Commission convened a consultative workshop at the Hosanna Enat Kale Heywet Local Churc ...
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብአዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን የልማትና የመንፈሳዊ አገልግሎቶችን ለማቀናጀት በተዘጋጀው ስልታዊ ዕቅድና ተቋሟዊ የሪፎርም ማዕቀፎች ላይ በጅማ ከተማ በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ምዕራብ ቀጠና አወደ-ጥናትአደረገ
በኮሚሽኑ የ10 ዓመት ስልታዊ አቅጣጫ እና በ5 ዓመት ስልታዊ ዕቅድ፣በቅንጅታዊ አሰራር ማዕቀፍ፣የአደጋ ሥጋት ቅደመ-ዝግጅት፣መንፈሳዊና ሰብዓዊ/ልማትን ለመቀናጀት መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠርቶች እና የቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ተሞክሮን በተመለከተ ከአጥቢያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን፣ከቀጣናዎች እና ሕብረት ለመጡ የየዘርፉ መሪዎች በጅማ ምዕራብ ቀጠና ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ማዕከል የምክክርና አወደ-ጥናት ...



