5

ኮሚሽኑ በምስራቅ ባሌ ዞን የተሰሩ የወሃ እና የልጆች ፕሮጀክቶች ስራዎችን ጉብኝት አደረገ

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ተፈራ ተሎሬ እና በኮሚሽኑ የማህበራዊ አገልግሎት እና አቅም ግንባታ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶክተር ወይታ ወዛ   በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ባሌ ዞን የተሰሩ የወሃ እና የትምህርት፣ የልጆች እና ወጣቶች ልማት ፕሮጀክቶችን ጉብኝት አደረጉ፡፡ ...

photo_28_2025-03-22_15-29-56

ኮሚሽኑ በግጭት አፈታት እና ሰላም ግንባታ ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና ሰጠ

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን  ሴቶችን በመጽሐፍ ቅዱሳዊ አመራር እና ሥነ-ስብከት ማብቃት እና ለዘላቂ ሰላም ሚናቸዉን ማሳደግ ላይ ትኩረት ያደረገ የስልጠና እና  የዉይይት መድረክ  በሐዋሳ ታቦር ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን  ከየካቲት 26-30/2017 ዓ.ም  አካሄደ፡፡ ስልጠነውም በኮሚሽኑ ሰላም ግንባታ እና ስርዓ ...

481305383_951656587089352_5199280558747155370_n

ዋና ዳይሬክተር አቶ ሳምሶን ቢራቱ የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብዓዊ ድጋፍ ኮሚሽን እና ቲርፈንድ በድሬደዋ እና በምስራቅ ሃረርጌ ያከናወኗቸውን የልማት ስራዎች ተመልክተዋል፡፡

ዶ/ር ተፈራ ታሎሬ የኢትዮጰያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብዓዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር በመክፈቻ ንግግራቸው እንደገለጹት ድርጅቱ በኢትዮጵያዊያን አቆጣጠር ከሃምሳ አንድ ዓመት በፊት በ1966 ዓ.ም በወሎ በተከሰተው ድርቅና ርሃብ ምክንያት እርዳታ በማድረግ ስራ መጀመሩን ገልጸው በዋናነት በትምህርት፣በሰላም ግንባታ፣በሰብዓዊ ድጋፍ እና ልማት ላይ ትኩረት አድርጎ ይሰራል ብለዋል፡፡ በ ...