vc

ኮሚሽኑ የ2 ዓመት ግማሽ የስራ አፈጻጸምና የኮሚሽኑን ስልታዊ ዕቅድ(Strategic Plan) ግምገማ አከሄደ

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን የሁለት ዓመት ግማሽ የስራ አፈጻጸምና ስልታዊ ዕቅድ(Strategic Plan) አፈጻጸም ግምገማ ሰኔ 29/2015 ዓ.ም በልማት ኮሚሽኑ ጽ/ቤት አካህዶል፡፡ በግምገመው መክፈቻ ንግግር ያደረጉቱ የልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ተፈራ ተሎሬ(ፕኤችዲ/PhD) ኮሚሽኑ በእግዝአብሔር እርዳታ በለፉት ዓመታት የተዘጋጅውን ስልታዊ ዕቅድ በመከተል በርካታ ስኬታማ ስ ...