ቀ

የልጆችና ወላጆች ሳምንት በተለያየ መረሃ ግብር በአዲሎ መከበሩ ተገለጽ

የልጆችና ወላጆች ሳምንት በተለያየ መረሃ ግብር በአዲሎ መከበሩን የኢትዮጵያ  ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የልማት ኮሚሽን የአዳሎ ከተማ ቁጥር 2 ቃለ ሕይወት የልጆች ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ገለፀ፡፡ የልጆች እና ወላጆች ሳምንት ታህሳስ 7፣8፣9 ፣10 እና 12 ላይ የተለያዮ መረሃ ግብሮችን በማድረግ የተከበረ ሲሆን ከመረሃ ግብሮችም መካከል ለወላጆች በልጆች ጥበቃ ዙሪያ የ ...