የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን በደቡብ ኦሞ እና ቦረና በድርቅና ጎርፍ አደጋ የተጎዱ ከ38 ሺህ በላይ ሰዎችን በአስቾኮይ ጊዜ የሚግብ ሥርጭት እረዳታ ፕሮጀክት በቦረና ዞን ተልተሌ አከባቢ እና በደቡብ ኦሞ ዞን በሀመረ እና ባና-ፀማይ አከባቢ ተጠቃሚ ማድረጉ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸውም በፕሮጀክቱ መዝግያ ፕሮግራም ሀምሌ 11/2016 ዓ.ም ...
Commission’s emergency response project completed benefiting 38,754 drought and flood-affected peoples
The Ethiopian Kale Heywet Church Development Commission South Omo and Borana emergence response project benefited about 38,754 drought and flood affected communities with its Emergency Food Distribution Project at Taltale District of Borana Zone of Oromi ...

