image_2024-06-21_10-57-18 (3)

ኮሚሽኑ በትግራይ የስደተኞች መጠለያ 5,500 ሰዎችን የሚጠቅም የ22.6 ሚሊዮን ብር የአስቸኳይ ጊዜ የእርዳታ ፕሮጀክት ጀመረ

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ከትግራይ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ጋር በመተባበር በትግራይ ክልል በመቐለ ከተማ 70 ካሬ ተብሎ በሚጠራው የስደተኞች ጊዜያዊ መጠለያ ከተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች በጦርነት ምክንያት ተፈናቅለው የሚገኙ 5500 ተፈናቃዮች ለመደገፍ የ22.6 ሚሊዮን ብር አስቸኳይ እርዳታ ፕሮጀክት ሰኔ 11/2016 በመቐለ ከተማ በዘማሪያስ ሆተል ጉዳዩ የሚመ ...

zz

ጂስራ የሠላም፣የፍቅር፣የአብሮነት እና ግጭት መፍቻ ድልድይ ሆኖ አላማውን እያሳካ ነው፡

ጂስራ የሠላም፣የፍቅር፣የአብሮነት እና ግጭት መፍቻ ድልድይ ሆኖ አላማውን እያሳካ ነው፡ አቶ እንዳለ ወ/ሳማያት ልማት ኮሚሽኑ እያካሄደ የነበረው ሰላም ላይ ትኩርት ያደረገ ምክክር ወርክ ሾፕ ተጠናቀቀ፡፡ ልማት ኮሚሽኑ ሰኔ 5/2016 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ ሳውዝ ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል  ያካሄደዉ  በሰላም ላይ ትኩርት ያደረገ ምክክር ወርክ ሾፕ ስኬታማ እንደነበረ ...

z

ልማት ኮሚሽኑ ሠላም ላይ ትኩረት ያደረገ ምክክር ወርክ ሾፕ እያከሄደ ነው

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን የጋራ ተነሳሽነት ለስልታዊ ሀይማኖታዊ ተግባር(ጂስራ) ፕሮጀክት ሠላም ላይ ትኩርት ያደረገ ምክክር ወርክ ሾፕ በሀዋሳ ከተማ ሰውዝ ስታር ሆቴል እያከሄደ ነው፡፡ በውይይቱም ሃይማኖት አባቶች፣የመንግስት በለድርሻ አካላት ፣ የአገር ሽማግሌዎች፣አባ ገዳዎች፣ሠላም ላይ የሚሰሩ የተለያዮ አካላት በሰላም ጉዳይ ለመምከ ...

photo_2024-05-22_18-05-40

ለደሃ ደሃ ልጆች ሁለንተናዊ ድጋፍ ማድረግ ከሽልማት ባላይ ነው

ኢንጀባራ ዪንቨርሲቲ እና የከተማ አስተዳደር ለቃለ ሕይወት ቤተክርስቲን ልማት ኮሚሽን ሽልማት ሰጠ በአማራ ክልል በአዊ ዞን በዳንግላ ከተማ አስተዳደር በቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ኢቲ-162 ፕሮጀክት 250 የደሃ ደሃ ልጆችን አቅፎ የሚደግፍ ሲሆን በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን እና በኮሚፓሽን ኢንተርናሽል ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ላለፉት 10 ዓመታት ሲደረግ የነበ ...

photo_2024-01-12_10-55-44

ኮሚሽኑ JISRA/በጅስራ ፕሮጀክት  አሳታፍ ግራንት ሜክንግ፣ አቅም ግንባታ እና ወጣቶችን የማደራጀት ወርክሾፕ አደረገ

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን JISRA ፕረጀክት አሳታፍ ግራንት ሜክንግ፣አቅም ግንባታ እና ወጣቶችን የማደራጀት ወርክሾፕ በሃላባ ከተማ ባለፈዉ አርብ  ዕለት አደረገ፡፡ የ JISRA ፕሮጀክት በሃላባ እና በሌሎች በርካታ ከተሞች እና አካባቢዎች የሰላም ግንባታ ስራዎችን ላለፉት ዓመታት እየሰራና እየተገበረ የቆየ ሲሆን በዛሬው ዕለትም ይህን አሳታፍ ግራ ...

1

የልማት ኮሚሽን ቦርድ በተለያዮ የስራ አጀንዳዎች ላይ ውይይት አደረገ

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን የጋራ ቦርድ ስብሰባ በትናንትና ዕለት ተደረገ፡፡ ስብሳባው በጸሎትና እግዚአብሔርን ቃል በመካፈል የተጀመረ ሲሆን በሚከተሉት የዕለቱ አጀንዳዎች ላይም ጥልቅ ውይይት በማድረግ አስፈለጊ የሆኑ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎችን  ቦርዱ አስቀምጦል፡፡  በዕለቱ የነበሩ አጀንዳዎች፡- አዲስ የቦርድ አባላት መቀበልና ሽኝት፣ያለፈውን ቃለ ጉባኤ በማንበብ ...

photo_2023-12-18_20-49-31

 ኮሚሽኑ ቅንጅታዊ ሃብት አሰባሰብ  ስልጠና እና JISRA ፕሮጀክት የስራ ሪፖርት አካሄደ

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ቅንጅታዊ ሃብት አሰባሰብ  ስልጠና እና የጋራ ተነሳሽነት ለስትራቴጂካዊ ሃይማኖታዊ ተግባር (JISRA) ፕሮጀክት የስራ ሪፖርት  በሀዋሳ ሮሪ ሆቴል  ታህሳስ 8 /2016 ዓ.ም አካሄደ፡፡ ስልጠናውን የኮሚሽኑ የሰው ኃብት እና ኦፕሬሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ ታምሩ ዘለቀ  በጸሎት  &n ...