7G0A0371

ኮሚሽኑ የ1.4 ሚሊዮን ብር የትምህርት ቁሳቁሶችን በመግዛት ከ500 ለሚበልጡ ተማሪዎች አሰራጨ

ቢሾፍቱ፡-መስከረም 11/2019 እስከ መስከረም 13/2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የሰብዓዊ ድጋፍ እና ልማት ኮሚሽን የአካታች ትምህርት ፕሮጀክት በኦሮሚያ ክልል በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር በሶስት ወረዳዎች የትምህርት ቁሳቁስ ስርጭት አደረገ፡፡ ደብተር፣አስክብሪቶ፣የትምህርት ቤት ቦርሳና ሌሎች ቁሳቁሶች ስርጭት በሶስት ወረዳዎች ማለትም በአዳአ፣ በጊምብቹና በሉሜ ወረዳ ...