photo_2023-05-13_09-56-37

God is the head of the mission of His Kingdom

God is the head of the mission of His Kingdom. The church is the messenger to carry out the mission of God’s Kingdom. God has given EKHCDC additional success in North Wello of Amhara Region by the mission of humanitarian assistance to the people affected by the recurrent war. All glory to Him. Not of works to boast, but God did it.


እግዚአብሔር የመንግሥቱ ሥራ ባለቤት ነው። ቤተ ክርስቲያን የእግዚአብሔር የመግሥቱን ሥራ ለማከናወን የተላከች ናት። ጌታ ለኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤ/ክ ልማት ኮሚሽን በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች ባደረግነው የእርዳታ ሥራ ተጨማሪ ስኬቶችን ሰጥቶናል። ክብር ለእርሱ ይሁን። ማንም እንዳይመካ ከሥራው አይደለም።

Tags: No tags

Comments are closed.