Commission's West Arsi Zone Shashamene City Disability Inclusion CCT-SHG project https://www.youtube.com/watch?v=VmUKtnX2JjM #leprosy #Peoplewithdisblity #ministerofhealth #ECDD
ኮሚሽኑ JISRA/በጅስራ ፕሮጀክት አሳታፍ ግራንት ሜክንግ፣ አቅም ግንባታ እና ወጣቶችን የማደራጀት ወርክሾፕ አደረገ
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን JISRA ፕረጀክት አሳታፍ ግራንት ሜክንግ፣አቅም ግንባታ እና ወጣቶችን የማደራጀት ወርክሾፕ በሃላባ ከተማ ባለፈዉ አርብ ዕለት አደረገ፡፡ የ JISRA ፕሮጀክት በሃላባ እና በሌሎች በርካታ ከተሞች እና አካባቢዎች የሰላም ግንባታ ስራዎችን ላለፉት ዓመታት እየሰራና እየተገበረ የቆየ ሲሆን በዛሬው ዕለትም ይህን አሳታፍ ግራንት ሜክ ...
የልማት ኮሚሽን ቦርድ በተለያዮ የስራ አጀንዳዎች ላይ ውይይት አደረገ
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን የጋራ ቦርድ ስብሰባ በትናንትና ዕለት ተደረገ፡፡ ስብሳባው በጸሎትና እግዚአብሔርን ቃል በመካፈል የተጀመረ ሲሆን በሚከተሉት የዕለቱ አጀንዳዎች ላይም ጥልቅ ውይይት በማድረግ አስፈለጊ የሆኑ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎችን ቦርዱ አስቀምጦል፡፡ በዕለቱ የነበሩ አጀንዳዎች፡- አዲስ የቦርድ አባላት መቀበልና ሽኝት፣ያለፈውን ቃለ ጉባኤ በማንበብ ከቃለ ጉ ...
ኮሚሽኑ ቅንጅታዊ ሃብት አሰባሰብ ስልጠና እና JISRA ፕሮጀክት የስራ ሪፖርት አካሄደ
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ቅንጅታዊ ሃብት አሰባሰብ ስልጠና እና የጋራ ተነሳሽነት ለስትራቴጂካዊ ሃይማኖታዊ ተግባር (JISRA) ፕሮጀክት የስራ ሪፖርት በሀዋሳ ሮሪ ሆቴል ታህሳስ 8 /2016 ዓ.ም አካሄደ፡፡ ስልጠናውን የኮሚሽኑ የሰው ኃብት እና ኦፕሬሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ ታምሩ ዘለቀ በጸሎት ያ ...
EKHCDC assists training participants to open telebirr account
It is to be recalled that The Ethiopian Kale Heywet Church Development Commission (EKHCDC)) and Ethiopian Kale Heywet Church (EKHC, joint boards and top leaders jointly conducted an integration and resource mobilization workshop on the 9th of October 202 ...
Commission conducts resource mobilization training, brief JISRA project interventions
The Ethiopian Kale Heywet Church Development Commission (EKHCDC) conducted atraining on resource mobilization and briefings on Joint Initiative for Strategic ReligiousAction (JISRA) project interventions at Hawassa Rori Hotel on the 18 th of December 202 ...
Ethio telecom provided telebirr super app fundraising platform for EKHCDC
https://www.youtube.com/watch?v=Ye9miIVQkAk&t=25s The above video shows how to fund EKHCDC through the Telebirr super app. Volunteers who are willing to donate to help the needy community through the Ethiopian Kale Heywet Church Development Commiss ...
The Ethiopian Kale Heywet Church Development Commission (EKHCDC) has participated and promoted its SHG Promotion activities in annual learning and sharing forum
The Ethiopian Kale Heywet Church Development Commission (EKHCDC) has participated and promoted its SHG Promotion activities in annual learning and sharing forum organized by Consortium of Self Help Group Approach Promoters (CoSAP), Ethiopian Women Lawyer ...
Tearfund Ethiopia provides training for EKHCDC staff on quality reporting and success story
Tearfund Ethiopia office has been provided training to the Ethiopian Kale Heywet Church Development Commission Livelihood and Resilience Development Department JISRA, Relief, and Rehabilitation, CCT, and SHG resilience development project staff/employees ...
ኮሚሽኑ በድጂታል ሴፍቲና ድህንነት ግንዛቤ ማሳደግ ላይ ያተኮር ስልጠና ለሰራተኞቹ ሰጠ
አጋር ድርጅታችን ብሬድፎርዘዎርልድ በኬኒያ ናይሮቢ ያዘጋጀውን የአንድ /1/ ሳምንት ስልጠና ተከትሎ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን በድጂታል ሴፍቲና ሴኩሪት/ድህንነት ላይ ያተኮር ስልጠና ለሰራተኞቹ በኮሚሽኑ ጽ/ቤት በጥቅምት 13/2016 ሰጥቶል፡፡ ስልጠናው አላማ በስራ ቦታ በድርጂቱ እና በሰራተኞች ላይ ሊቃጣ የሚችሉ ድጂታል ጥቃቶችን ለመከ ...